መርሃ ግብር

Text Box: 		
			መደበኛ የመርሐግብር ዝርዝር


			ዘወትር ከጠዋቱ 06፡30 እስከ 09፡00 የኪዳን ጸሎት 
			
			ዘወትር አርብ 17፡00 እስከ 19፡00 የመዝሙር ጥናት

			ዘወትር ቅዳሜ 17፡00 እስከ 19፡00 የሰንበት ትምህርት ቤት መርሐግብር

			ዘወትር እሑድ 08፡00 እስከ 12፡00 የቅዳሴ ጸሎትና የትምህርት መርሐ ግብር  ይኖራል። እሑድ 				ቤተክርስቲያኑ የሚከፈተው እንደሌላው ቀን 
			በ 06፡30 በኪዳን ጸሎት ነው።
			
			ከዚህ በተጨማሪ እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር ወር በገባ በ19 የገብርኤልን በአል ምክንያት በማድረግና 			በ24 የአባታችን የ አቡነ ተ/ሃይማኖትን 
			በአል ምክንያት በማድረግ ወርሐዊ ጉባዔ 17፡00 እስከ 19፡00 ሰዐት ይኖራል።
			
			ለተጨማሪ መረጃ  በ ሚከተሉት ስልክ ቁጥር በመደወል መጠየቅ ይችላሉ
					
					1. 46 22 13 86 
					2. 97 76 35 97


		
			







			አርብ ህዳር 24 ( dec3 2010) በ 17፡ 00 ሰዐት የአባታችን የአቡነ ተክለሃይማኖት  				ወርሐዊ ጉባዔ ስላለ ሁላችንም በቤተክርስቲያን ተገኝተን  ከመሚተላለፈው 					የእግዚአብሔር ቃልና ከምስጋናው ዝማሬ ተሳታፊ እንድንሆን ሰበካ ጉባዔው ጥሪውን 			ያስተላልፋል።